FAQ

Go to the Register page and fill out the forms. You will get a confirmation by email, and you can enroll instantly.

በድህረ ገፁ ላይ Register የሚለው ቦታ ላይ አስፈላጊውን መረጃ ከሞሉ በዋላ ማረጋገጫ በኢሜል ይደርሶታል ወዲያውኑ መጀመር ይችላሉ፤

Sure, if you think you have to work on your language, you can choose your levels and enroll.

በትክክል! ቋንቋዎትን ማሻሻል ካስፈለግዎት ደረጃዎን መርጠው አሁኑኑ መመዝገብ ይችላሉ፤

No, educational background is not a major requirement. LEW is a language training institute. You can be a member as long as you want to improve your language. 

በፍፁም! የትህምርት ደረጃ ጥሩ ቢዎንም በዋናነት የሚያስፈልግዎት ቋንቋዎን የማሻሻል ፍላጎት ነው፤

In fact, there is no difference. Both online and physical classes are given in an interactive manner. They are essentially student-centered classes. Perhaps, the difference is that the physical training requires you to come to the institute while you can take the online training from wherever you are.

በእርግጥ ልዩነት የላቸውም፤ ብቸኛው ልዩነታቸው ብለን ካነሳን አንደኛው የግድ በአካል እንዲገኙ ሲፈልግ ሌላኛው ደግሞ ባሉበት ቦታ መማርዎት ነው፤ በአካል ተገኝተው እንደሚማሩት እና ጥያቄ እንደሚሰሩ በዚህ ሲስተምም ተመሳሳይ ነገር ያገኛሉ፤ በሊንከን ቋንቋ ማሰልጠኛ ተማሪን ማህከል ያደረገ የአሰለጣጠን ዜዴ በዚህ የኦን ላየን ሲስተምም ላይ ተግባራዊ ተደርጓል፤ 

You will have 70 days (two months and a half) to finish each of the levels. Within this period, you must complete the courses; otherwise, it will expire.

እንደ ፍጥነትዎት ይወሰናል፤ በዚህ ሲስተም የአንዱን ደረጃ ለማጠናቀቅ ሰባ ቀናት ወይንም ሁለት ወር ከግማሽ ይኖርሆታል፤ ይህንን ጊዜ በትክክል ካልተጠቀሙ ይቃጠላል፤

The courses are self-paced. You can do it on your own time. However, take one step at a time. After attending a certain class today, do the exercises that follow and give yourself some more time to internalize what you have learned.

ስልጠናውን ጊዜ ወስደው ይከታተሉ፣ በሚመችዎት ጊዜ እና ቦታ መውሰድ ይችላሉ፤ ሁሉንም ነገር በአንድ ቀን ለመጨረስ አይሞክሩ፤ በየቀኑ አንድ አንድ ክላስ ወስደው ጥያቄ ሰርተው መለማመድ ይችላሉ፤ የተማሩት ነገርም እንዲሰርፅ ጊዜ ይውሰዱ፤  በተረጋጋ መንፈስ ዘና ብለው ስልጠናውን ይውሰዱ፤

Sure, but you will be required to come to the institute for the physical classes while you can take the online classes from wherever you are.

በትክክል፤ ነገር ግን የኦን ላየን ክላሱን ባሉበት ቦታ ሲወስዱ በአካል የሚወስዱት ክላስ ደግሞ የግድ ወደ ተቋሙ እንዲመጡ ይጠይቃል፤ ካልሆነ ደግሞ በዙም (zoom) የሚሆንበት ሁኔታ ይኖራል፤ ለበለጠ ደውለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፤

No, all you have to do is attend one class per day and do the exercises that follow. Don’t try to finish everything at once. Take your take. This way you will spend less on the date and get more from the training.

በፍፁም! በእርግጥ የ ዋይ ፋይ እድል ካለ ጥሩ ነው፤ ከሌለም ምንም ችግር የለም፤ የሚማሩበት ሂደት ሁሉን አንዴ መጨረስ መሆን የለበትም፤ ስልጠናውን ለመጨረስ ረጅም ጊዜ ስለሚኖሮት ተረጋግተው አንድ ባአንድ ይማሩ፤ በዚህ ሁኔታ ከስልጠናው ብዙ ይጠቀማሉ፤ የኢንተርኔት ወጪዎ ደግሞ እጅግ ያነሰ ይሆናል፤

You can either reregister or you can just notify the registrar by phone so that you can continue to the next level.

Accordion Content

እንደገና መመዝገብ ይችላሉ አልያም ለሬጅስትራር በስልክ ያሳውቁ ወዲያውኑ ወደሚቀጥለው ደረጃ ይሄዳሉ፤

Sure, you can reapply, and you can get a discount if you have a valid reason.

በትክክል፤ እንደገና ያመለክቱ እና አሳማኝ ምክንያት ካለዎት የሀምሳ ፐርሰንት ቅናሽ ያገኛሉ

Sure, once you complete the courses, you can request a certificate.

በትክክል፤ ስልጠናውን እንደጨረሱ ለምስክር ወረቀት ማመልከት ይችላሉ፤

Scroll to top